የውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከተለያይ የትምህርት ዘረፍ ልምድና እውቀት በተውጣጡ እንዲሁም የሪል አስቴት ሽያጭ ሙያ ስልጠና በወሰዱ አባላት ተመስርቶ የሚከተሉትን አገልግሎቶች መስጠት ከጀመር ሰንብቷል፡፡ የአገልግሎት ዘርፉንም በማስፋት በተለያዩ የስራ ዘርፎች አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ፡-
#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር_ትሬዲንግ
ውቅር ትሬዲንግ በሪል-እስቴት እና በሚከተሉት ተዛማች ሥራዎች ላይ ይንቀሳቀሳል።
**የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ (Tangible & Intangible) የሆኑ ንብረቶችን በሕጋዊ መንገድ ማሻሻጥ።
** የሪል-እስቴት ሽያጭ እና ግዤ ማማከር አገልግሎት።
** ንብረት አስተዳደር (Property Management) ።
** ንብረቶች ማከራየት
** አክስዮን፣ ቦንድ፣ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች (Securities or Capital/Stock Market) ማገበያየት።
** የኢንሹራንስ ብሮከሬጅ (Brokerage) ።
**የጥናትና ምርምር አገልግሎት መስጠት።
** አወደ ርዕይ(Exhibitions and Events) ማዘጋጀት።
** የንብረት ግመታ ስራ (Asset valuation)
** የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን አቅርቦት።
** የህትመት እና የማተም አገልግሎትን መስጠት
