Category: Wiqir Trading PLC Blogs

የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ በሚል ዝግጅት ተደረገ

ድርጅታችን ውቅር ትሬዲንግ “የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ“ በሚል የካቲት 11/2015 በአዲስ አበባ ሳፋየር አዲስ ሆቴል የውይይት መድረክ አካሄደ። የሪል እስቴት ሽያጭ፣ ግዢ፣ ማማከር እና  ሌሎች ስራዎችን ለመስራት በማሰብ በዘረፉ በተሰማሩ አባለት በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተቋቋመው ውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ያዘጋጀው፤ “የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ“ በሚል ባዘጋጀው …

የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ በሚል ዝግጅት ተደረገ Read More »

የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ ላይ የወቅር ትሬዲንግ ስራ አስኪያጅ ያደረጉት የእንኳን ደህና መጣችሁ ሙሉ ንግግር

የውቅር ትዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ስራ አስኪያጅ አቶ ዘመኑ ታደሰ “የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ“ በሚል  የካቲት 11/2015 ዓ.ም  በአዲስ አበባ ሳፋየር አዲስ ሆቴል በተካሄደው ፕሮግራም ላይ ያደረጉት የአንኳን ደህና መጣችሁ የመከፍቻ ንግግር ሙሉ መልእክት፡፡  ሙሉ ንግግሩን ለማይት እዚህ ይጫኑ

abukelsis

Short term training in Addis Ababa ከአጋር ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጅ ልዩ የስልጠና እድል!

በተማሩበት ሙያ ስራ አጥተው ወይም በስራ ላይ ሆነው ተጨማሪ ስራ ሰርተው ተጨማሪ ገቢ ለሚፈልጉ በሪል እስቴት ሽያጭ ፣ ኪራይ ፣ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ስራ ለተሰማሩና መሰማራት ለሚፈልጉ  በ ሪል እስቴት ቤቶች ሽያጭ ላይ ተሰማርተው በዘርፉ certified የሽያጭ ባለሙያ መሆን ለሚሹ  በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ለተሰማሩና መሰማራት ለሚፈልጉ  በሽያጭ ወኪልነት መሰማራት ለሚፈልጉ  ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ስራ ላይ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ …

Short term training in Addis Ababa ከአጋር ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጅ ልዩ የስልጠና እድል! Read More »

የውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎቶች

የውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከተለያይ የትምህርት ዘረፍ ልምድና እውቀት በተውጣጡ እንዲሁም የሪል አስቴት ሽያጭ ሙያ ስልጠና በወሰዱ አባላት ተመስርቶ የሚከተሉትን  አገልግሎቶች  መስጠት ከጀመር ሰንብቷል፡፡ የአገልግሎት ዘርፉንም በማስፋት በተለያዩ የስራ ዘርፎች አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ፡- #ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር_ትሬዲንግ ውቅር ትሬዲንግ በሪል-እስቴት እና በሚከተሉት ተዛማች ሥራዎች ላይ ይንቀሳቀሳል። **የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ (Tangible & Intangible) የሆኑ ንብረቶችን በሕጋዊ መንገድ …

የውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎቶች Read More »

Wiqir Trading Plc Starts real Estate sales and Consultancy

Wiqir Trading plc start a high level professional Real Estate sales and Consultancy in Ethiopia. We are one of the leading real estate consultancy and property management services firm in the country. Our services include- property management services, real estate sales and Consultancy , Insurance Brokerage, Exhibition and Event organizing, Securities or Capital /Stock Market, …

Wiqir Trading Plc Starts real Estate sales and Consultancy Read More »

Why You need professional Property Management

Our company, Wiqir Trading PLC , provides trust worthy and Reliable property management services for buildings, lands, commercial shops, houses and properties etc. We are one of the leading property management companies in Ethiopia,provide property management services for buildings, lands, commercial shops, houses and properties etc. We are a professional company that offers the best …

Why You need professional Property Management Read More »

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.

Scroll to Top