Short term training in Addis Ababa ከአጋር ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጅ ልዩ የስልጠና እድል!

Wiqir Trading PLC

  • በተማሩበት ሙያ ስራ አጥተው ወይም በስራ ላይ ሆነው ተጨማሪ ስራ ሰርተው ተጨማሪ ገቢ ለሚፈልጉ

  • በሪል እስቴት ሽያጭ ፣ ኪራይ ፣ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ስራ ለተሰማሩና መሰማራት ለሚፈልጉ

  •  በ ሪል እስቴት ቤቶች ሽያጭ ላይ ተሰማርተው በዘርፉ certified የሽያጭ ባለሙያ መሆን ለሚሹ

  •  በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ለተሰማሩና መሰማራት ለሚፈልጉ

  •  በሽያጭ ወኪልነት መሰማራት ለሚፈልጉ

  •  ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ስራ ላይ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ

  • ልዩ ብቃት ለሚያሳዩ የስራ ትስስር  እናመቻቻለን

 የስልጠና ጊዜ 90 ሰዓታት

 ሰኞ ፣ ረቡዕ፣አርብ ጠዋት ከ 3-6 ሰዓት
 ማክሰኞ ፣ ሐሙስ፣ ቅዳሜ ጠዋት ከ 3-6 ሰዓት
 ቅዳሜ ከሰዓት እና እሁድ ጠዋት
 ማታ ከ12-1:40 (ሰኞ፣ረቡዕ፣አርብ)
For this and other short term training in Addis Ababa please Contact Us.
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
0930100191 | 0118681117
ቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ!
https://t.me/RETSC_01
በኢንስታግራም ያግኙን !
Follow our Instagram 
For Other Services Please visit 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.

Scroll to Top