የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ በሚል ዝግጅት ተደረገ
ድርጅታችን ውቅር ትሬዲንግ “የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ“ በሚል የካቲት 11/2015 በአዲስ አበባ ሳፋየር አዲስ ሆቴል የውይይት መድረክ አካሄደ። የሪል እስቴት ሽያጭ፣ ግዢ፣ ማማከር እና ሌሎች ስራዎችን ለመስራት በማሰብ በዘረፉ በተሰማሩ አባለት በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተቋቋመው ውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ያዘጋጀው፤ “የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ“ በሚል ባዘጋጀው …
የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ በሚል ዝግጅት ተደረገ Read More »


