የውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎቶች

የውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከተለያይ የትምህርት ዘረፍ ልምድና እውቀት በተውጣጡ እንዲሁም የሪል አስቴት ሽያጭ ሙያ ስልጠና በወሰዱ አባላት ተመስርቶ የሚከተሉትን  አገልግሎቶች  መስጠት ከጀመር ሰንብቷል፡፡ የአገልግሎት ዘርፉንም በማስፋት በተለያዩ የስራ ዘርፎች አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ፡-

#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር#ውቅር_ትሬዲንግ

ውቅር ትሬዲንግ በሪል-እስቴት እና በሚከተሉት ተዛማች ሥራዎች ላይ ይንቀሳቀሳል።

**የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ (Tangible & Intangible) የሆኑ ንብረቶችን በሕጋዊ መንገድ ማሻሻጥ።

** የሪል-እስቴት ሽያጭ እና ግዤ ማማከር አገልግሎት።

** ንብረት አስተዳደር (Property Management)

** ንብረቶች ማከራየት

** አክስዮን፣ ቦንድ፣ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች (Securities or Capital/Stock Market) ማገበያየት

** የኢንሹራንስ ብሮከሬጅ (Brokerage)

**የጥናትና ምርምር አገልግሎት መስጠት።

** አወደ ርዕይ(Exhibitions and Events) ማዘጋጀት።

** የንብረት ግመታ ስራ (Asset valuation)

** የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን አቅርቦት።

** የህትመት እና የማተም አገልግሎትን መስጠት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.

Scroll to Top